Statistics and Geo- Spatial Data Analysis, Dissemination and Administration

       የሥራ ሂደቱ ምን ይሰራል?

 • ተገልጋዮች ለተለያዩ ዓላማ ማለትም ለፖሊሲ ለእቅድ ዝግጅት ለፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶቸ ቀረጻ ለምርምርና ጥናት እንዲሁም ለሌሎች ጉዳዮች ግብዓት የሚዉል የስታቲስቲክሰ መረጃ ፍላጐት ያጠናል፣
 • የስታቲስቲክስ መረጃ መሰብሰቢያ መሣሪያዎችን ያዘጋጃል፣
 • የስታቲስቲክስ መረጃ መሰብሰቢያ ቅጾችና/ፎርማቶችን/ ያዘጋጃል፣ያሰራጫል
 • የስታቲስቲክስ መረጃዎችን ይሰበስባል፣ወደዳታ ቤዝ ኢንኮድ የደርጋል ያጠራል በተሰበሰቡ ስተቲስተካዊ መረጃዎች ላይ የኤዲትንግ ስራዎችን ያከናዉናል
 • በክልሉ ባሉ በሁሉም ሴክተር መ/ቤቶችና አስተዳደር እርከን ባሉ መረጃ አመንጪዎችና ተጠቃሚዎች መካከል ወጥነት ያለዉን ተዘማጅ የመረጃ ልዉዉጥ ዘዴዎችን ይዘረጋል
 • ስታቲስቲካል መረጃዎችን በመገምገም የጥራት ደረጃቸዉ የተጠበቀ እነዲሆን ያደርጋል ይቆጣጠራል
 • የክልሉ ስታቲሰቲካል መረጃ ጥራቱን ዉጤታማ በሆነ መንገድ ለመምራትና ለመስተዳደር የሚረዱ መቋቋሚያ አዋጆችነ እና የአሰራር ደንቦችን ያዘጋጃል
 • በየአስተዳደር እርከኑ የሚገኙ አስተዳደረራዊ መረጃዎች ጥራታቸዉን ጠብቀው ከናሙና  ጥናት ጤቶች ጋር ተመጋግበዉ ጥቅም ላይ እንዲዉሉ ያደርጋል
 • የመረጃ አስተዳደርን በሚመለከት ባለሙያዎች ሊከተሉ የሚገባዉን የስነምግባር ዶክመንት ያዘጋጃል
 • የስታቲስቲካል መረጃዎችን በማደራጀት ይተነትናል
 • የስታቲስቲካል አብስትራክት ዶክመንት ያዘጋጃል፣
 • የተለያዩ ካርታዎች ዝግጅት ጥራት ይቆጣጠራል
 • በስታቲስቲካል ጥናት ዉጤት መሰረት ነጠላ ካርታዎችን ያዘጋጃል
 • የመሰረተ ልማት ስርጭት አትላሶችን ያዘጋጃል
 • የምድር ነክ /Agroecologj/ መረጃዎችን ያደራጃል
 • የተፈጥሮ ሀብት እና የመሬት አጠቃቀም ገፅታን የሚያሳይ አትላስ ያዘጋጃል
 • የተለያዩ ድጂታል ካርታዎችን ከመሬት ትክክለኛ መገኛ ጋር የማገናኘት ስራ ይሰራል
 • ለተለያዩ ለካርታና አትላስ ስራ መሰረታዊ የሆኑ ሼፕ ፈይሎችንና ቴምፕሌቶችን ያዘጋጃል
 • የተከታታይ ጊዜ የልማት ዕድገት ደረጃ የሚያሳይ ዶክመንት ያዘጋጃል
 • ለካርታና አትላስ ስራ አጋሽ የሆኑ የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ማቅረብና ከክልሉ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር አላምዶ ጥቅም ላይ ያዉላል
 • የተለያዩ ብሮሸሮችን፣ የአመልካቾች ፈጣን መጽሔትን/Quick Reference/ እና በጥያቄ የሚሠጡ መረጃዎችን ያዘጋጃል፣
 • የመረጃ ስርዓቱ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲመራ የተለያዩ አፕልኬሽን ሶፍትዌሮች ጥቅም ላይ ያውላል እንዲውሉም ያደርጋል
 • በመረጃ ሥርዓትን ለመጠቀም የተለያዩ የሶፍት ዌር  ሥልጠናዎችን ይሠጣል፣
 • የክልሉን የመረጃ ቋት ያለማል
 • በሴክተሩ የመረጃ ክፍተቶች ዙሪያ የመፍትሔ አቅጣጫ ጠቋሚ ጥናቶችን ያካሄዳል
 • አመታዊ የህዝብ ቁጥር ዕድገት ትነበያ መረጃ ያዘጋጃል
 • ለ GTP ሥራ የሚዉል መረጃ ያደራጃል
 • የክልሉን ሀብት ግመታ ጥናት /GDP ሥራ መረጃ ዶክመንት ያዘጋጃል
 • ለሀብት ክፍፍል የሚዉል /ቀመር / መረጃ ፣ ያዘጋጃል
 • የተለያዩ የጥናት ሥራዎችን ይሰራል የጥናት ዉጤት ዶክመንቶችንም ያዘጋጃል
 • የግንዛቤ መስጨበጫ ስልጠናዎችን ይሰጣል
 • የስታቲስቲክስ መረጃን በተመለከተ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል  ያደርጋል ግብረመልስም ያዘጋጃል
 • የተለያዩ የስታቲስትክስ ዶክመነንቶቸን ያሳትማል ያሰራጫል

 የሥራ ሂደቱ ለምን ይሰራል?

የሥራ ሂደቱ በዋናነት  የሚከተሉትን ዋና ዋና ዓላማዎች ለማሳካት ይሰራል

 • የተቋሙን ተልዕኮ ለማሳካት
 • የተገልጋዮችንና ባለድርሻ አካላትን የመረጃ ፍላጎት ለማሟላት
 • በክልሉ ባሉ በሁሉም ሴክተር መ/ቤቶችና አስተዳደር እርከን ባሉ መረጃ አመንጪዎችና ተጠቃሚዎች መካከል ወጥነት ያለዉን ተዘማጅ የመረጃ ልዉዉጥ ዘዴዎችን ለመዘርጋት
 • ስታቲስቲካል መረጃዎችን በመገምገም የጥራት ደረጃቸዉ የተጠበቀ እነዲሆን ለማድረግ
 • በየአስተዳደር እርከኑ የሚገኙ አስተዳደረራዊ መረጃዎች ጥራታቸዉን ጠብቀው ከናሙና ጥናት ጤቶች ጋር ተመጋግበዉ ጥቅም ላይ እንዲዉሉ
 • ከመረጃ ጥራት ወትነትና ወቅታዊነት ጋር ለሚያያዙ ችግሮች የመፍትሄ አቅጣጫ የሚጠቁም ሙያዊ ምክርና የማሻሻያ ሀሳብ ለበላይ አካላት ያቀርባል
 • የስራ ሂደቱን ባለሙያዎች አቅም የተለያዩ ሥልጠናዎችን በመስጠት ለማጎልበት
 • የክልሉን የልማት ዕድገት ደረጃ በጥናት ለማሳየት
 • ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል ለማድረግ
 • በክልሉ የሚቀረጹ ልማት እቅዶችን ፕሮግራሞችንና ፖሊሲዎችን ለመንደፍ የሚውሉ መረጃዎችን በግብአትነት ለማቅረብ
 • የክልሉ ልማት የሚገኝበትን የአፈፃፀምና የዕድገት ደረጃ  ለማሳየት፣
 • የመረጃ ስርዓቱ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲመራ የተለያዩ አፕልኬሼን ሶፍትዌሮች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ያደርጋል
 • ብሮሸሮችን፤ የአመልካቾች ፈጣን መጽሔቶችን አዘጋጅቶ የሰጣል
 • መጽሔትን/Quick Reference/ አዘጋጅቶ ይሰጣል
 • የተከታታይ ጊዜ የልማት ዕድገት ደረጃ የሚያሳይ ዶክመንት ለማዘጋጀት
 • ሀብት ውስን ስለሆነ የልማት ክፍተት የሚታይባቸውን አካባቢዎችንና ሴክተሮችን በጥናት በመለየትና ቅደም ተከተል በመስጠት የልማት ሥራዎችን ለማከናወን
 • የክልሉን መልክዓ-ምድራዊ አቀማመጥና የተፈጥሮ ሀብት ሶቪዮ-ኢኪኖሚና ዲሞግረፍያዊ ገፅታን በካርታና በአትላስ መልክ ለማሳየት
 • የተለያዩ ካርታዎችና አትላሶች ዝግጅት ጥራት ለማስጠበቅ
 • የተለያዩ ድጂታል ካርታዎችን ከመሬት ትክክለኛ መገኛ ጋር የማገናኘት ስራ ለመስራት
 • ለተለያዩ ለካርታና አትላስ ስራ መሰረታዊ የሆኑ ሼፕ ፈይሎችንና ቴምፕሌቶችን ለማዘጋጀት
 • አመታዊ የህዝብ ቁጥርና ዕድገት ትንበያ መረጃ ያቀርባል
 • የስራ ሂደቱን በሚመለከት ሙያዊ ድጋፍና ክትትል በማድረግ ለውሳኔ ሰጪ አካላት ግብረመልስ ይሰጣል፡፡

Available Department’s Documents

S.noDocument's NameFile TypeDownload/View
1የስታትስቲክስና መልክዓ ምድራዊ ዳታ ሥርዓት አስተዳደር ትንተናና ሥርጭት ዋና የሥራ ሂደት የተሻሻለው የመዋቅር ጥናትPDFTo access click here